Office Assistant, Marketing Officer & Guardian (Supervisor)
Ambassador Garment & Trade PLC is looking for qualified applicants for the following open position.
Job Overview
- Place of Work፡ለሁሉም የሥራ መደቦች አራት ኪሎ
- Salary: በስምምነት ሆኖ ማራኪ
Job Title
Office Assistant, Marketing Officer & Guardian (Supervisor)
Job Requirement
Education:በሰክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር ፣በማኔጅመንት ወይም አግባብነት ባለው ትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
Experience:በታወቀ ተቋም ዓራት ዓመትና ከዚያ በላይ ቀጥተኛ የሥራ ልምድ ያላት
Required No.1
Salary: በስምምነት ሆኖ ማራኪ
Additional Skills:በቂ የሆነ ኮምፒውተር፣የኢንትርኔትና የኢ-ሞባይል አጠቃቀም ችሎታ
_______________________________
2.Job Position: ማርኬቲንግ ኦፊሰር
Education:በማርኬቲንግ ፣በኢኮኖሚክስ ወይም አግባብነት ባለው የትምህርት መስክ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:አግባብነት ያለው ዓራት ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ በተለይም በህንፃ ኪይና ተያያዥ መስክ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
Age:ከ20-35 ዓመት
Salary: በስምምነት ሆኖ ማራኪ
______________________
3.Job Position: የጥበቃ ኃላፊ (ተቆጣጣሪ)
Education:አስራ ሁለተኛ ከፍልና ከዚያ በላይ የትምህርት ዝግጅትና መሰረታዊ የውትድርና ልምድ ያለው
Experience:በጥበቃ ኃላፊነት የሥራ መስክ በታወቀ ተቋም አራት ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለውና ሰራተኛ መምራትና ማስተባበር በቂ ችሎታ ያለው
Required No.1
Salary: በስምምነት ሆኖ ማራኪ
Age :ከ35-45 የሆነ
How To Apply
ለተጠቀሱት የሥራ መደቦች ብቁ አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና ስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና ከአንድ ፎቶ ኮፒና ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ ጋር በማያያዝ በትምህርት ሚኒስቴርና አርበኞች ህንፃ መካከል በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አምባሳደር ሞል) አራተኛ ፎቅ ወይም በ ኢሜል አድራሻችን ማመልከት ይችላሉ፡፡
E-mail: teshome1974@yahoo.com ማመልከት ይችላሉ፡፡
Tel.0111 70 45 09
____________________________________________________Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/office-assistant-marketing-officer-guardian-supervisor/