Agronomist ,Senior Accountant & More
Jerr PLC is looking for qualified and energetic candidates for the following positions.
Agronomist ,Senior Accountant & More
Job Overview
- Salary:በድርጅቱ የደመወዝ እስኬል መሰረት
Job Requirement:
1.Job Position:ከፍተኛ የሂሳብ ባለሙያ
Education : ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ ቢኤ ዲግሪ የተመረቀ/ች
Experience: 4 ዓመትና ከዚያ በላይ በሙያው የሠራ/ች
Required No.1
Place of Work:ደ/ብርሃን
_______________________
2.Job Position:የመጋዝን ባለሙያ
Education : ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በሰፕላይስ ቼይን ማኔጅመንት /በአካውንቲንግ የትምህርት ዘርፍ ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ /ኮሌጅ በንብረት አስተዳደር እና ተዛማጅ የትምህርት ዘርፍ በደረጃ 4 /በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
Experience: 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች ወይም 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
Place of Work:ደ/ብርሃን
_________________________
3.Job Position:ገንዘብ ያዥ
Education : ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አካውንቲንግ፣በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር በደረጃ 4 ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
Experience: 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች ወይም 4ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
Place of Work:ደ/ብርሀን
____________________________
4.Job Position:ገንዘብ ያዥ እና ሴክሬታሪ
Education : ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ አካውንቲንግ ፣በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር በደረጃ 4 ወይም በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
Experience: 2 ዓመት በሙያው የሰራ/ች ወይም 4 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
Place of Work:በአማራ ብሄራዊ ክልል አዊ ዞን ጃዊ እርሻ ልማት
______________________
5.Job Position፡አግሮኖሚስት
Education : ቢ.ኤስ.ሲ በፕላንት ሳይንስ ወይም ሆርቲካልቸር
Experience:4 ዓመት እስከ 6 ዓመት በሙያው የሰራ/ች
Required No.1
How To Apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ ወይም በድርጅቱ ኢሜል በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝና ኬሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመቅረብ ማመልከት የምተችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
E-mail:Jerrhr2021@gmail.com/Hr.jerr@yahoo.com
Tel.+251114-671713
Deadline:November 29,2021
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/agronomist-senior-accountant-more/