Auto Mechanic
Job Overview
- Salary:በስምምነት እንዲሁም ከልዩ ጥቅማ ጥቅም ጋር
- Place of Work:ወልቂጤ አካባቢ(አገና በሚገኘው የፍቅር ውሃ ፋብሪካ ግቢ ውስጥ)
Job Title
አውቶ መካኒክ /Auto Mechanic/
Job Requirement
Education :ዲፐሎማ ወይም ሌቭል-3 ፣በአውቶሞቲቭ ኢንጅነሪንግ (መካነክነት) ያጠናቀቀ
Experience: በከባድ መኪናዎች መካኒካል እና ከዚያ በላይ
Gender: ወንድ
Required No.1
How To Apply
አመልካቾች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ እና የሥራ ልምዳችሁን ከተሟላ አድራሻ ጋር በአካል በመቅር መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
ብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ባለው አደባባይ ፊት ለፊት ሸዋ ሱፐር ማርኬት የሚገኝበት ሳን ህንፃ 5ኛ ፎቅ ፍቅር ውሃ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 503
ለበለጠ መረጃ
Tel.01163692336
ኦኬ ቦትሊንግ ኤንድ ቢቭሬጅ አክስዮን ማህበር
____________________________________________________
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/auto-mechanic-2/