Crusher Plant Manager
Belsty Negessa & His Children Trading PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Place of Work፡ቢኮሎ(ከባህርዳር 40 ኪ.ሜ)
- Salary፡በስምምነት
Job Title
ክሬሽን ፕላንት ማናጀር/Crusher Plant Manager/
Job Requirement
Education፡የመጀመሪያ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጂነሪንግ/ዲፕሎማ በጀነራል መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ
Experience፡4/6 ዓመት ሆኖ በክሬሽን ፕላንት ውስጥ በኃላፊነት የሰራ ቢሆን ይመረጣል
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያያዛችሁ በአካል ቀርባችሁ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ኤሌክትሪክ ወርልድ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
Tel.09 11 37 47 12 /011 156 18 05
Deadline:November 22,2021
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/crusher-plant-manager/