Export Department Manager
Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Place of Work:አዲስ አበባ
Job Title
የኤክስፖርት መምሪያ ሥራ አስኪያጅ/Export Department Manager/
Job Requirement
Education:በፐርቼዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ
Experience:በፐርቸዚንግና ሰፕላይስ ማኔጅመንት/በኢኮኖሚክስ /በማርኬቲንግ ወይም በሌላ ተያያዥነት ባለው የትምህርት መስክ የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት እና 4 ዓመት በንግድ ድርጅት (Business Organization) ውስጥ አግባብነት ባለው የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2ዓመት በስራ አመራር ደረጃ (Managerial Position) የሰራ/ች ወይም ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት እና 8ዓመት በንግድ ድርጅት(Business Organization) ውስጥ አግብብነት ባለው የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 /(Managerial Position) የሰራ/ች፡፡
Additional Skills:የኮምፒውተር ስልጠና ያለው/ያላት
Required No.1
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈር የምታሟሉ አመልካቾች በአክስዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ በመቅረብ የትምህርትና የሥረራ ልምድ ማረጃዎቻችሁን ዋናውና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
Address
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ
በሳረ ቤት መስመር ከብስራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
Tel.0113 71 10 00/0113 71 77 88
Deadline:November 15,2021
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/export-department-manager/