Head of Customer Complaints & Service Quality Monitoring & Supervision
Lion Security PLC is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work:መገናኛ ዋናው መ/ቤት
Job Title
የደንበኞች ቅሬታ እና አገልግሎት ጥራት ክትትል እና ቁጥጥር ኃላፊ /Head of Customer Complaints & Service Quality Monitoring & Supervision/
Job Requirement
- በመስኩ ቢያንስ ሁለት ዓመት እና ከዚህ በላይ የስራ ልምድ ያላት/ያለው
- የደንበኞች እርካታ በበላይነት መከታተል የምትችል/የሚችል
- ቅሬታዎችን በመቀበል የማስተካከያ እርምጃዎችን የምትወስድ/የሚወስድ
- የደንበኞችን እርካታ ደረጃ በማጥናትና ውጤቱንም ለበላይ አካል ሪፖርት ማቅረብ የምትችል/የሚችል
- ደንበኞች የአገልግሎት እርካታ እስታራቴጂ በመንደፍ መከታተል የምትችል/የሚችል
- የህዝብ ግንኙነትና ተግባቦት ከፍተኛ ችሎታ ያላት/ያለው
- ኮምፒዩተር የመጠቀም ችሎታ ያለው /ያላት
- የእንግሊዘኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ያላት
How to apply
የህክምና፣የሀዘን፣የደስታ ፣የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳት ሆነ ሞት አንሹራንስ ይሰጣል
ጠዋትና ማታ የሰርቪስ አገልግሎት እንሰጣለን በተጨማሪም ቁርስና ምሳ ካምፓኒው ያቀርባል ፡፡
ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪሲ ኃ/የተ/የግ ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያን መሄጃ 600ሜትር ገባ ብሎ
ለበለጠ መረጃ
Tel.0922464043 /0118686092
Deadline:January 17, 2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/head-of-customer-complaints-service-quality-monitoring-supervision/