Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ ስኬል መሰረት
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work:አዲስ አበባ
Job Title
የምህንድስና መምሪያ ምክትል ስራ አስኪያጅ/Deputy General Manager of the Department of Engineering/
Job Requirement
Education & Experience:በመካከል /በኤሌክትሪካል/በኤሌክቴሮኒክስ ኤም.ኤስ.ሲ ኖሮት/ሯት በማምረቻ ድርጅት ወይም ኢንዲስትሪ ውስጥ 6ዓመት የሰራ/ችና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በመምሪያ በኃላፊነት ወይም 4 ዓመት በዋና ክፍል ኃላፊነት የሰራ/ች ወይም ከላይ በተጠቀሱት የትምህርት ዘርፎች ቢኤስ.ሲ ኖሮት/ሯት በማምረቻ ድርጅት ወይም በኢንዱስትሪ ውስጥ 8ዓመት የሰራ/ችና ከዚህ ውስጥ 4ዓመት በመምሪያ ኃላፊነት ወይም 6 ዓመት በዋና ክፍል ኃላፊነት የሰራ/ች
- በመድኃኒት ማምረቻ ውስጥ ለስራ/ች ቅድሚያ ይሰጣል
Required No.1
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾ በአክስዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሳር ቤት መስመር ከብስራት
ገብርኤል ቤተከርስቲያን ወረድ ብሎ ካው
የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል
Tel.011371100/0113717788
Deadline:March 14,2022
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
Please login with Candidate account to view more fields.
This Job First Published on AddisJobs.net
Deputy General Manager of the Department of Engineering