Construction Engineer,Site Engineer & More
Bereket Endeshaw Construction is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
Job Title
Construction Engineer,Site Engineer & More
Job Requirement
1.Job Position፡ ኮንስትራክሽን ኢንጅነር/Construction Engineer/
Education:ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቭል ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት /አድቫንስ ዲፕሎማ በህንፃ መሐንዲስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡ተዛማጅ ያለው 8 ዓመት ሆኖ ከዛ ውስጥ 3 ዓመት በኮንስትራክሽን ኢንጅነር የሥራ መደብ የሰራ/ች
Place of Wor፡ፕሮጅክት ደ/ማርቆስ
Required No.1
_____________________________
2.Job Position፡ ሳይት ኢንጅነር
Education፡በቢ.ኤ.ሲ ዲግሪ በሲቭል ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡ተዛማጅነት ያለው 5ዓመት ሆኖ ከዛ ውስጥ 3 ዓመት በሳይት ኢንጅነር የሥራ መደብ የሰራ/ች
Place of Work፡ፕሮጀክት ደ/ማርቆስ
_____________________________
3.Job Position፡ ሲኒየር ኦፊስ ኢንጅነር
Education፡ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቭል ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡ተዛማጅነት ያለው 7ዓመት በኦፊስ ኢንጅነር የሥራ መደብ የሰራ/ች
Place of Work፡ዋናው ቢሮ አ.አ
_____________________________
4.Job Position፡ ሲኒየር አካውንታንት
Education፡በአካውንቲንግ ዲግሪ የተመረቀ/ቸ
Experience፡በሙያው 7ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ ቢያንስ ለ3ዓመት በሲኒየር አካውንታንት የሰራ/ች በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
Place of Work፡ዋናው ቢሮ አ.አ
_____________________________
5.Job Position፡አካውንታንት
Education፡በአካውንቲንግ ዲግሪ/የተመረቀ/ች
Experience፡በሙያው 3ዓመት እና ከዚህ ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው/ላትና የፒስችሪ ስልጠና የወሰደ/ች
Place of Work፡ዋናው ቢሮ አ.አ
_____________________________
6.Job Position፡ ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ(ዋና ጸሀፊ)
Education፡በቢሮ አስተዳደር እና ፀሀፊ ወይ ተዛማጅነት ባለው ትምህርት ዘርፍ ዲግሪ/ዲፕሎማ
Experience፡ተዘማጅነት ያለው 8 ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት ሆኖ ከዚያ 4 ዓመት በኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ የሰራች
Place of Work፡ ዋናው ቢሮ አ.አ
How to apply
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የሥራ ልምድ እና የተለያዩ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
አዲስ አበባ አመልካች ግሎባል ሆቴል በኩል በገቢዎች በሚያስወጣው መንገድ 200ሜትር ገባብሎ፡፡
Tel .0114654374/0910543469/0934165473
Deadline:November 26,2021
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/construction-engineersite-engineer-more/