Driver Level lll ,Driver Level ll & More
Sebeta Agro Industry PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት ሆኖ በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work:ሰበታ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት
Job Title
Driver Level lll ,Driver Level ll & More
Job Requirement
Education:በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፣በኢኮኖሚክስ ፣በማኔጅመንት የባችለር ዲግሪ ያለው ወይም በማርኬቲንግ ማኔጅመንት ፣በኢኮኖሚክስ ፣በማኔጅመንት ኮሌጅ ዲፕሎማ ያለው
Experience፡ከስራው ጋር አግባብ ያለው ባችለር ዲግሪ 2ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና በካሽ መመዝገቢያ ማሽን ላይ በቂ የሥራ ልምድ ያለው ወይም ለዲፕሎማ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለውና በካሽ መመዝገቢያ ማሽን ላይ በቂ የሥራ ልምድ ያለው
Required No.1
_______________________
2.Job Position:ሾፌር ደረጃ III
Education:የቀድሞ 10ኛ ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀና የታደሰ የቀድሞ 4ኛ ደረጃ ፣ወይም ደረቅ መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience፡ከስራው ጋር አግባብ ያለው ለቀድሞ 10ኛ ክፍል 4ዓመት ፣ለ8ኛ ክፍል 6ዓመት በሾፌርነት የስራ ልምድ ያለው
Required No.5
______________________________
3.Job Position:ሾፌር ደረጃ II
Education፡የቀድሞ 10ኛ ክፍል ወይም 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የታደሰ የቀድሞ 3ኛ ደረጃ ወይም ደረቅ1 መንጃ ፈቃድ ያለው
Experience:ከስራው ጋር አግባብ ያለው ለቀድሞ 10ኛ ክፍል 3ዓመት ፣ለ8ኛ ክፍል 5 ዓመት በሾፌርነት የሥራ ልምድ ያለው
Required No.5
How to apply
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻች ሁን ዋናውንና ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ አለምገና ሰበታ በሚገኘው የድርጅቱ አስተዳደርና የሰው ሀብት ልማት መምሪያ ወይም በe-mail mamasales2020@gmail.com ማመልክት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Tel.0113662067/0113384106/0113662943
Deadline:December 17,2021
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Addis Jobs in Ethiopia
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/driver-level-lll-driver-level-ll-more/