Head of Guard,Accountant & Secretary
Tropical Mall is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work:ትሮፒካል ሞል (አዲስ አበባ ፣ቦሌ)
- Salary:ለሁሉም የሥራ መደቦች በድርጅቱ ስኬል መሰረት
Job Title
Head of Guard,Accountant & Secretary
Job Requirement
1.Job Position:ሴክሬታሪ
Education:የመጀመሪያ ዲግሪ በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር፣በኮምፒውተር ሳይንስ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣አካውንቲንግ ፣ማርኬቲንግ ወይም ተዛማጅ የት/ት አይነት
Experience :3 ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ የሰራች
Gender:ሴ
Required No.1
______________
2.Job Position: አካውንታንት
Education :የመጀመሪያ ዲግሪ አካውንቲንግ፣በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ኢኮኖሚክስ ወይም ተዛማጅ የት/ት ዓይነት
Experience :3 ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ የሰራ/ች
Required No.1
_________________
3.Job Position: የጥበቃ ኃላፊ
Education :በማኔጅመንት ዲፕሎማ ያለው ወይም ተመሳሳይ ትምህርት
Experience :በጥበቃ ኃላፊነት ሁለት ዓመትና ከዚያ በላይ ተመሳሳይ ድርጅቶች ላይ የሰራ
ከወታደራዊ ወይም ከፖሊስ ተቋማት ስልጠና የወሰደ
Required No.1
Gender:ወንድ
NB:ሙያዊ ስነ ምግባር የተላበሰና ስራን በጋራ መወጣት የሚችል
በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችል
How to apply
ከዚህ በላይ የተጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህር እና የስራ ልምዳቸውን ኮፒ በማያያዝ ቦሌ ዋናው መንገድ ከሕብር ኢትዮጵያ ባህላዊ አዳራሽ ጎን በሚገኘው ትሮፒካል ሞል በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡
Deadline:January 14,2022
__________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/head-of-guardaccountant-secretary/