Human Resource Development Officer,Executive Secretary & More
Anleye Alemu Seyoum Import & Export is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በስምምነት
- Terms of Employment:በቋሚነት
Job Title
Human Resource Development Officer,Executive Secretary & More
Job Requirement
1.Job Position: የሰው ኃብት ልማት ኦፍሰር
Education: በሰው ሀብት ፣በህዝብ አስተዳደር እና በስራ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:2 ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መደብ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.01
Place of Work:አዲስ አበባ
_____________________
2.Job Position: ኤክስኩቲቭ ሴክሬታሪ
Education: በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ፣በስራ አመራር እና በተዛማጅ የትምህርትመስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
Experience:4 ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መደብ ልምድ ያላት፡፡በአስመጪና ላኪ ወይም ማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራች ቢሆን ይመረጣል
Required No.01
Place of Work:አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
____________________
3.Job Position: የጠቅላላ አገልግሎትና ንብረት አስተዳደር ኦፈሰር
Education: በስራ አመራር ፣በግዥና አቅርቦት ፣በአካውንቲግ፣በንግድ ስራ አመራር እና በተዛማጅ ዘርፍ የመጀመርያ ዲግሪ ያለው/ያላት
Experience:2 ዓመትና ከዚያ በላይ በተመሳሳይ የስራ መደብ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.01
Place of Work:አዲስ አበባ
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት መረጃና የሥራ ልምድ ዋናውን ከማይመለስ አንድ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በግንባር በመቅረብ ማመልከት ወይም በኢሜል አድራሻን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎችን መላክ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ሰንጋ ተራ፤ከንግድ ስራ ኮሌጅ ፊትለፊት ፣ህብረት ባንክ ዋና መ/ቤት ህንፃ ላይ 10ኛ ፎቅ
ለበለጠ መረጃ
Tel.2515303060
Deadline:January 15,2021
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/human-resource-development-officerexecutive-secretary-more/