Import & Export Officer,Senior General Accountant & More
Mulugeta Mekonnen Import and Export is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary :በስምምነት
Job Title
Import & Export Officer,Senior General Accountant & More
Job Requirement
1.Job Position፡የፋይናንስ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ/Finance & Accounting Department Manager /
Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ /አካውንቲንግና ፋይናንስ እና በተዛማጅ የሞያ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
Experience: ለ2ኛ ዲግሪ 6ዓመት ፣ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
Required No.1
Salary:በስምምነት ሆኖ ማራኪ
____________________________________
2.Job Position፡ከፍተኛ የጠቅላላ ሂሳብ ባለሞያ/Senior General Accountant/
Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ /በአውንቲንግና ፋይናንስ እና በተዛማጅ የሞያ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ያላት
Experience: ለዲግሪ 6ዓመትና ከዛ በላይ ለዲፕሎማ 8ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች
Required No.1
Salary:በሰምምነት
________________________________
3.Job Position፡ከፍተኛ የኮስትና በጀት ባለሞያ /Cost & budget Senior Accountant/
Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በአካውንቲንግ አካውንቲንግና ፋይናንስ እና በተዛማጅ የሞያ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፐሎማ ያለው/ያላት
Experience: ለዲግሪ 6 ዓመትና ከዛ በላይ ለዲፐሎማ 8 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች
Required No.1
Salary:በሰምምነት
_____________________________________
4.Job Position፡ኢንፖርት ኤክስፖርት ኦፊሰር /Import and Export Officer /
Education:ከታወቀ የትምህርት ተቋም በማኔጅመንትና በአካውንቲንግና ፋይናንስ እና ተዛማጅ የሞያ መስኮች የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ ያለው/ላት
Experience: ለዲግሪ 3 ዓመትና ከዛ በላይ ለዲፕሎማ 4 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች
Required No.1
Salary:በሰምምነት
How to apply
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 4 ሾላ ከኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ጎን በሚገኘው የድርጅታን ሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ 1ኛ ፎቅ 03 በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
NB:ሴቶች ይበረታታሉ
ለተጨማሪ መረጃ
Tel.251983747428/0111266444
Email:Finance.mme@gmail.com
Deadline:January 15,2021
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/import-export-officersenior-general-accountant-more/