Mechanic ,Mixer Truck Driver & More
Ayat Share Company is looking for qualified applicants for the following open positions.
Job Overview
- Place of Work፡አዲስ አበባ
Job Title
Mechanic ,Mixer Truck Driver & More
Job Requirement
1.Job Position: የሚክሰር ትራክ ሹፌር
Education & Experience: 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ በቀድሞው 4ኛ፣5ኛ ወይም በአዲሱ መንጃ ፍቃድ ደረቅ 3 እና ከዚያ በላይ ያለው እና በሙያው በሚክሰር ትራክ ላይ ከ3ዓመት በላይ የስራ ልምድ ኖሮት በተጨማሪም የመካኒክ እውቀት ያለው
Required No.45
Salary:5.745.00
_______________
2.Job Position: የሚክሰር ከባድ ትራክ ሹፌር ረዳት
Education & Experience: 12ኛ ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ሆኖ የሚክሰርና የከባድ ትራክ ሹፌር በመሆን ያገለገለና ሚክሰርና ከባድ መኪና ላይ 2ዓመት የስራ ልምድ ያለው
Required No.45
Salary:3,430.00
______________________________
3.Job Position: መካኒክ
Education & Experience: በጠቅላላ መካኒክ ፣አውቶ መካኒክ ፣በአውቶሞቲቭ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ሙያ የኮሌጅ ዲፐሎማ ፣10+3 ወይም ሌቭል 1
Required No.6
Salary:7,038.00
_________________________________
4.Job Position: የመካኒክ ረዳት
Education & Experience: በአውቶ መካኒክ፣በአውቶሞቲቭ ወይም በተመሳሳይ በሆነ የትምህርት መስክ ዲፕሎማ፣10+2 ፣ሌቭል 2፣10+1 ወይም ሌቭል 1 እና ሁለት ዓመት ፣አራት ዓመት ወይም 6 ዓመት የስራ ልምድ
Required No.5
Salary:3,430.00
___________________
5.Job Position: ኮንክሬት ባችንግ ፕላንት ኦፕሬተር
Education & Experience: በሲቭል ምህንድስና.፣በጄነራል መካኒክ ፣በአውቶቲቭ ኢንዱስትሪ ወይም በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በጄነራል መካኒክ ፣በአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ፣በኤሌክትሪሽያን አድቫንስ ዲፐሎማ /ሊቭል 4 /ኖሮት/ራት በሬዲ ሚክስ ኮንክሪት አቅራቢዎች ድርጅት/ፕሮጀክቶች 3/6 ዓመት እና ከዛ በላይ የሰራ/ች በተጨማሪም በባችንግ ፕላንት አውቶሞሽን ሲስተም ላይ የሰራ/ች መሰታዊ ኮምፒውተር ስልጠና ወይም የኮምፒውተር ኦፕሬት ማድረግ ችሎታ ያለው/ላት
Required No.5
Salary:8,938.00
______________________
6.Job Position: ዊልደር
Education & Experience: በጠቅላላ ሜታል ወርክ፣በኤሌክትሪካል ዊልደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ሙያ የኮሌጅ ዲፕሎማ፣10+3 ወይም ሌቭል 4 እና ከዛ በላይ ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Required No.1
Salary:8,938.00
Place of Work:አዲስ አበባ
How to apply
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው ፡፡
በደርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንግድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
አመልካቾች ተጨማሩ ማብራሪያ ቢፈልጉ
Tel.0118547199
Deadline:January 17 ,2022
_______________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/mechanic-mixer-truck-driver-more/