Product &Technical Department Manager,Head of HR & Property Management Department
Kd Packaging and Printing Manufacturing PLC is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary :በስምምነት
Job Title
Product &Technical Department Manager,Head of HR & Property Management Department
Job Requirement
1.Job Position:የምርትና ቴክኒክ መምሪያ ሥራ አስኪያጅ
Education:ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በኬሚካል ኢንጅነሪንግ ወይም በኤሌክትሮ መካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም ኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በኢንዱስትሪያል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቁ
Experience:ለኤም ኤስ ዲግሪ ለስራ አግባብነት ያለው 6 ዓመት ለቢኤ ኤስ ዲግሪ ለስራው አግባብነት ያለው 8 ዓመት
Salary:በስምምነት
Examine :በፓኬጂንግ ማኑፋክቸሪንግ የሰሩ ቢሆን ይመረጣል
Required No. 1
____________________
2.Job Position:የሰው ኃይልና ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ኃላፊ
Education: ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በሰው ሃይል ማኔጅመንት ወይም በማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቁ
Experience:ቢ.ኤ ዲግሪ እና ለስራው አግባብነት ያለው 6 ዓመት
Examine:ፋብሪካ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል
Required No. 1
____________________
3.Job Position:የሽያጭ ሰራተኛ
Education: በሽያጭና ገበያ ማኔጅመንት ወይንም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቁ
Experience፡ቢ.ኤ ዲግሪ እና ለስራው አግባብነት ያለው ሁለት ዓመት ለዲፐሎማ 4ዓመት
Examine፡በካርቶን ማምረቻ ውስጥ የሰራ/የሰራች ቢሆን ይመረጣል
Required No.2
How to apply
አመልካቾች ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ ፊትለፊት ፕሪማ ፓስታና ማካሮኒ ግቢ ዋና መስሪያ ቤት
ለተራ ቁጥር 1 እና 3 ቃሊቲ ቢሮ ሲሆን ተራ ቁጥር 2 ዱከም ሀዲዱን ወረድ ብሎ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ፋብሪካ
ሴት ሰራተኞች ይበረታታሉ
ተመዝጋቢዎች በምዝገባ ወቅት አግባብነት ያለው የስራ ልምድና የት/ት ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው
ለበለጠ መረጃ
Tel.0114 76 38 60/09 11 48 78 45
Deadline:December 17,2021
____________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia