Secretary
Public Service Employees Transport Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:4500.00
Job Title
ሴክሬታሪ/Secretary/
Job Requirement
Education:ሴክሬታሪያል ሳይንስ፣በቢሮ አስተዳደርና በመሳሰሉት በቀድሞ 12+1/12+2 ወይም በአዲሱ 10+2/10+3 ወይም ሌቭል
Experience:4/2 ዓመት
Additional skills
- መሰረታዊ የኮምፒዩተር ስልጠና
- የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ ስራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሰራ
- ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለፃል
- አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማፃፍ ይጠበቅባቸዋል
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
How to apply
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
ሜክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊትለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ሰው ሀብት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 33
የፐብሊክ ሰርቪስ ሰራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት
Tel.0115 15 69 88
Deadline :January 17,2022
_____________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/secretary-2-2/