Senior Auto Mechanic ,Senior General Mechanic & More
Ethiopian Shipping and Logistics Service Enterprise is looking for qualified applicants for the following open position.
JOB OVERVIEW
- Place of Work: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
Job Title
Senior Auto Mechanic ,Senior General Mechanic & More
Job Requirement
1.Job Position: ሲኒየር አውቶ መካኒክ
Education: በዲፕሎማ በአውቶ መካኒክስ/10+3/ ወይም ደረጃ IV ወይም በአውቶ መካኒክስ/10+2/ ወይም ደረጃ III ሰርተፌኬትና የሠለጠነ/ች COC የምዝና ዉጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience፡6/8 ዓመት የሰራ/ች
Place of Work፡ሚሌ
_______________________________________
2.Job Position:አውቶ መካኒክ
Education: በዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ/10+3/ ወይም ደረጃ IV ወይም በአውቶ መካኒክስ /10+2/ ወይም ደረጃ III ሰርተፌኬትና የሰለጠነ/ች COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience፡4/6 ዓመት የሰራ/ች
_____________________________
3.Job Position:ሲኒየር ጀነራል መካኒክ
Education:በዲፕሎማ በጠቅላላ ብረታ ብረት /በጠቅላላ መካኒክስ /10+3 / ወይም ደረጃ IV የሰለጠነ/ች ወይም በሰርተፊኬት በጠቅላላ መካኒክስ /10+2/ ወይም ደረጃ III የሰለጠነ/ች COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience ፡4/6 ዓመት የሰራ/ች
___________________________________
4.Job Position:ጄነራል መካኒክ
Education:በጠቅላላ መካኒክስ /10+3/ ወይም ደረጃ IV የሰለጠነ/ች ወይም ጠቅላላ መካኒክስ /10+2/ ወይም ደረጃ III ሰርተፌኬትና COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience፡4/6 ዓመት የሰራ/ች
_______________________________
5.Job Position:ሲኒየር አውቶ ኤሌክትሪሽያን
Education:በዲፕሎማ /ደረጃ IV / በአውቶ አሌክትሪሲቲ በኤሌክትኒክስ የሰለጠነ/ች COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience፡6/8 ዓመት የሰራ/ች በስራ መደቡ ላይ አቶ ተገኝወርቅ ክንፈ አሉ
______________________
6.Job Position:ገንዘብ ከፋይና ተቀባይ
Education:IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች የCOC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
Experience፡0 ዓመት የሰራ/ች ዝውውር የወጣ
How to apply
መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት ፣የሥራ ልምድ ማስረችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ CV እና ከስራ ማመልከቻ /Application Letter/ በማያያዝ ሳሪስ አቦ በቀድሞ ኮሜት ግቢ ውስት በሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርና ሎጄስቲክስ አገልግሎት ደርጅት
የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት
Tel.0118883255/0114424777
በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት
የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት መምሪያ
Tel.0118 88 32 55/0114 400308
Deadline:January 07 ,2021
___________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia. Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/senior-auto-mechanic-senior-general-mechanic-more/