Senior Computer Technician, Executive Secretary & More
Hidasie Telecom S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:በኩባንያው ስኬል መሰረት
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work: ዋናው መ/ቤት(አዲስ አበባ)
Job Title
Senior Computer Technician, Executive Secretary & More
Job Requirement
1.Job Position፡ ከፍተኛ የሲስተም እና ኔትወርክ አስተዳደር
Education & Experience: 2ኛ ዲግሪ ወይም መጀመሪያ ዲግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣በኢንፎርሜሽን ሳይንስ፣በኮምፒውተር ኢንጅነሪንግ ወይም ተዘማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና እንደቅደም ተከተላቸው 2 ዓመት ወይም 4ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Salary Level ፡8
Required No.1
___________________________
2.Job Position፡ኤክስኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
Education & Experience: ቢኤ ዲግሪ ኮሌጅ ዲፕሎማ በፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና እንደቅደም ተከተላቸው 2ዓመት ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
__________________________
3.Job Position፡ከፍተኛ የኮምፒውተር ቴክኒሽያን
Education & Experience: ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም የቴክኒክና ሙያ ሰርተፍኬት በኮምፒውተር ሳይንስ ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች እና እንደቅደም ተከተላቸው 4 ዓመት ወይም 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
How to apply
የሚጠየቀው የሥራ ልምድ ከምረቃ በኋላ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በላይ የተጠየቀውን ተፈላጊ ችሎታ መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ዕቅድ ፣ቅጥር ፣ምደባ እና መረጃ አያያዝ ክፍል ቢሮ ቁጥር 10 በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢ-ሜል አድራሻችን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
መንማክ ሕንፃ ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት በቶታል /በእምነት ባር እና ሬስቶራንት ገባ ብሎ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ
Tel.0904168832
Deadline:December 03,2021
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Addis Jobs in Ethiopia
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
This Job First Published on AddisJobs.net
https://addisjobs.net/jobs/senior-computer-technician-executive-secretary-more/