Hidasie Telecom S.C is looking for qualified applicants for the following open position
JOB OVERVIEW
- Salary:4,694፣የትራንስፖርት አበል ብር 500
- Terms of Employment:በቋሚነት
- Place of Work: ዋናው መ/ቤት(አዲስ አበባ)
Job Title
ከፍተኛ አስተዳደር ረዳት /Senior Management Assistant/
Job Requirement
Education:በ10+2 ወይም ሌቭል 2 ፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር /በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
Experience፡6 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት
Required No.1
Level .7
How to apply
የሚጠየቀው የስራ ልምድ ከምረቃ በኋላ መሆኑን እየገለፅን ከዚህ በላይ የተጤቀውን ተፈላጊ ችሎታ እና መስፈረት የምታሟሉ አመልካቸፐች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የነዋሪነት መታወቂያ ዋናውንና እና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ዕቅድ ፣ቅጥር ፣ምደባ እ መረጃ አያያዝ ክፍል ቢሮ ቁጥር 10 በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜል jobs@hidasietele.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
Address
መንማክ ሕንፃ ጠመንጃ ያዥ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊትለፊት በቶታል /በእምነት ባር እና ሬስቶራንት ገባ ብሎ ነው፡፤፡
ለበለጠ መረጃ
Tel .0904168832
Deadline:March 07,2022
________________________________________________________
Addis Jobs is the most popular website for job seekers in Ethiopia.Every day, we connect thousands of people to new job opportunities.
Addis Jobs in Ethiopia
Our mission is to help people get jobs. We work towards improving the recruitment journey through daily job posts. We create a collaborative workplace that strives to create the best experience for job seekers.
Get Daily Job Alert jobs Available on our Telegram Channels:
https://t.me/AddisJobsEthiopia
https://t.me/AddisJob
https://t.me/addisjobs
Please login with Candidate account to view more fields.